Category: News

የሴቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

በዓለምአቀፍ ለ113ኛ እና በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ኤምባሲያችን ጅቡቲ ከሚገኙ የሴቶች ማህበር ጋር በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በክብረ-በዓሉ ላይ የተገኙት ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ…

ክቡር አምባሳደር ከትግራይ ልማት ማህበር አባላት ጋር ውይይት አደረጉ

(የካቲት 29/2016ዓ.ም) ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ጂቡቲ ከሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር አባላት ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል። ክብር አምባሳደር በውይይታቸው የልማት ማህበሩ አደረጃጀት የሚጠናከርበት፣ የአባላት ቁጥር የሚጨምርበት እንዲሁም በአገር-አቀፍ እና በክልል…

የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር የ2016 ዓ.ም የ6ወር ሪፖርት አቀረበ

(የካቲት 28/2016ዓ.ም) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር የ2016 ዓ.ም የስድስት ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ የስራ አስፈፃሚ አባላት በተገኙበት አቅርቧል።  ስራ አስፈፃሚው ያቀረበውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ…

በቀጣዮቹ ሳምንታት ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ይደርሳል

በቀጣዮቹ ሳምንታት ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ይደርሳል   በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት 1 ሚሊየን 274 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ እንደሚደርስ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመላከተ፡፡  …

የሀገራችን  የልዑካን ቡድን በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

የሀገራችን  የልዑካን ቡድን በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X