(የካቲት 29/2016ዓ.ም) ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ጂቡቲ ከሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር አባላት ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል።

ክብር አምባሳደር በውይይታቸው የልማት ማህበሩ አደረጃጀት የሚጠናከርበት፣ የአባላት ቁጥር የሚጨምርበት እንዲሁም በአገር-አቀፍ እና በክልል የልማት ስራዎች ላይ የሚሳተፉበትን መንገዶች  በመጠቆም ማህበሩን ለማጠናከር ኤምባሲ አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርግ ገልፀዋል።    

አክለውም  በቅርብ ለሚደረገው የማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ሁሉም ሰው ድጋፍ እንዲያደርግ አሳስበዋል።

Loading

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X