Power of Attorney

   የውክልና አገልግሎት ለማግኘት የሚጠየቁ ቅድመ ሁኔታዎች

  • የውክልና ስልጣን ሰነድ በሶስት ቅጅዎች አዘጋጅቶ ማቅረብ፣      
  • ውክልና ሰጪው የውክልና ሰነዱ ላይ በኤምባሲ የቆንስላ ባለሙያ ፊት መፈረም፣
  • ውክልና ሰጪው የጸና ፓስፖርት ወይም የጸና ትወልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ዋናውን እና ቅጅ ሲያቀያርብ፣
  • ለአገልግሎት የሚጠየቀውን ክፍያ መፈጸም፣

Loading

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X