የሴቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
በዓለምአቀፍ ለ113ኛ እና በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ኤምባሲያችን ጅቡቲ ከሚገኙ የሴቶች ማህበር ጋር በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በክብረ-በዓሉ ላይ የተገኙት ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ…
በዓለምአቀፍ ለ113ኛ እና በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ኤምባሲያችን ጅቡቲ ከሚገኙ የሴቶች ማህበር ጋር በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በክብረ-በዓሉ ላይ የተገኙት ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ…
(የካቲት 29/2016ዓ.ም) ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ጂቡቲ ከሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር አባላት ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል። ክብር አምባሳደር በውይይታቸው የልማት ማህበሩ አደረጃጀት የሚጠናከርበት፣ የአባላት ቁጥር የሚጨምርበት እንዲሁም በአገር-አቀፍ እና በክልል…
(የካቲት 28/2016ዓ.ም) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር የ2016 ዓ.ም የስድስት ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ የስራ አስፈፃሚ አባላት በተገኙበት አቅርቧል። ስራ አስፈፃሚው ያቀረበውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ…
በቀጣዮቹ ሳምንታት ከ1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ይደርሳል በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት 1 ሚሊየን 274 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ እንደሚደርስ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመላከተ፡፡ …
የሀገራችን የልዑካን ቡድን በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።…