Month: March 2023

የጅቡቲ እና የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባዎች የከተሞቹን ጉድኝት ለማጠናከር ተስማሙ

በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ሰኢድ ዳውድ ሙሀመድ የተመራ የልኡካን ቡድን በሁለቱ እህትማማች ከተሞች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር ለማጠናከር የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አድርጓል። የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ…

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በጅቡቲ በድምቀት ተከበረ

በዓለም ለ112ኛ ጊዜ፤ በአገራችን ለ47ኛ ጊዜ  የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በጅቡቲ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኤምባሲው ሰራተኞች በተገኙበት በድምቀት አክብሯል። በበዓሉ ላይ ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ መሪ ክቡር አምባሳደር ብርሃኑ…

በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ 66 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር 66 ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አደረገ፡፡    ከፍልሰተኞች መካከል 57ቱ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመሻገር ጅቡቲ ከገቡ በኋላ ደላሎች…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ዶክተር አለሙ ስሜ በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቱ መሠረተልማት ሚኒስትር  ሀሰን ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል። ዶክተር አለሙ÷ ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር ያላትን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X