Month: June 2023

ኢጋድ፤ የዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን ዋና ጸሀፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሀፊው ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን የስራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። በተጨማሪም በትላንቱ የኢጋድ ስብሰባ፤ አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይም…

35 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ

ሚሲዮኑ ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 35 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አደረገ፡፡ ከተመላሽ ፍልሰተኞች መካከል 20 ያህሉ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሲሆን 3 በፍልሰት…

ክቡር አምባሳደሩ በዶራሌ የሚኘውን የቁም እንስሳት መጠለያ ማዕከል የመስክ ጉብኝት አደረጉ

በዶራሌ ፈርጀ-ብዙ ወደብ (DMP) የሚገኘውንና ከአገራችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለሚላኩ የቁም እንሰሳት መጠለያነት የተሰራውን ማዕከል አሁን ያለበትን ሁኔታ በመጎብኘት ለስራ ዝግጁ መሆኑን ዛሬ በተደረው ጉብኝት ማረጋገጥ ተችሏል ፡፡ መጠለያው ተገንብቶ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X