በዶራሌ ፈርጀ-ብዙ ወደብ (DMP) የሚገኘውንና ከአገራችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለሚላኩ የቁም እንሰሳት መጠለያነት የተሰራውን ማዕከል አሁን ያለበትን ሁኔታ በመጎብኘት ለስራ ዝግጁ መሆኑን ዛሬ በተደረው ጉብኝት ማረጋገጥ ተችሏል
፡፡
መጠለያው ተገንብቶ ከአገራችን በሚሌ ኳራንታይን በኩል የጤና ምርመራ ሂደታቸውን አረጋግጠው የሚመጡ የቁም እንሰሳትን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡
ኤምባሲው ህጋዊ የቁም እንሰሳት ግብይትን ለማጠናከር እና በህገወጥ መንገድ ወደ ጅቡቲ የሚደረገውን የቁም እንሰሳት ንግድን ለመግታት ከጅቡቲ እና ከአገራችን የፀጥታ አካላት በቅርበት እየሰራ ይገኛል፡፡