44 ፍልሰተኞች ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ
ኤምባሲያችን ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር 44 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። በህገ-ወጥ ስደት ምክንያት በየቀኑ የብዙዎችን ህይወት እያጣን በመሆኑ ማህበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር…
ኤምባሲያችን ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር 44 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። በህገ-ወጥ ስደት ምክንያት በየቀኑ የብዙዎችን ህይወት እያጣን በመሆኑ ማህበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር…
በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ፣ ክቡር ዩሱፍ ሙሳን የጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ሊቀመንበር፣ ክቡር ኤልያስ ሙሳ ዳዋሌ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ሚኒስትር፣ ክብር መሀመድ አህመድ የግብርና…
ዛሬ ክቡር ብፁዕ አብነ ማትዮስ በተገኙበት የሊቀ-መላዓኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በጂቡቲ ካሉ ህዝበ-ክርስቲያኑ ጋር በጋራ በመሆን በደመቀ መልኩ አክብረናል። ለትውልድ ግንባታ ትልቅ ድርሻ ያላቸውን ማህበራዊ መስተጋብሮቻችንን ማጠናከር እና…
PM Abiy Ahmed Calls for Enhanced South- South Economic Cooperation Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) has expressed gratitude to Prime Minister of India, Narendra Modi for convening the inaugural Leader’s…
Ethiopia, Egypt & Sudan Concluded First Round Tripartite Negotiation on GERD According to the ENA’S report in on August 28/2023, the delegations from Ethiopia, Egypt and the Sudan completed the…