ዛሬ ክቡር ብፁዕ አብነ ማትዮስ በተገኙበት የሊቀ-መላዓኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በጂቡቲ ካሉ ህዝበ-ክርስቲያኑ ጋር በጋራ በመሆን በደመቀ መልኩ አክብረናል።

ለትውልድ ግንባታ ትልቅ ድርሻ ያላቸውን ማህበራዊ መስተጋብሮቻችንን ማጠናከር እና የሃይማኖት ተቋማትን መደገፍ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

Loading

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X