ኤምባሲያችን ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር 44 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል።
በህገ-ወጥ ስደት ምክንያት በየቀኑ የብዙዎችን ህይወት እያጣን በመሆኑ ማህበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት የዜጎችን ህይወት መጠበቅ ያስፈልጋል።