ለ2016/17 የምርት ዘመን 849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲጓጓዝ ተደርጓል።
እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ በተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ የተያዘውን ዕቅድ ከ43 በመቶ በላይ ማሳካት የተቻለ ሲሆን አፈጻጸሙ አርሶ አደሩ ወቅቱን የጠበቀ ግብዓት እንዲያገኝ የሚያስችልና ለምርት ማደግ የራሱን አስተዋጽኦ የሚያበረክት ይሆናል።