ኤምባሲያችን ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር 35 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል።
የጂቡቲ-የመን መንገድ እጅግ አደገኛ ከመሆኑም በላይ በየቀኑ የብዙዎችን ህይወት እያሳጣን ይገኛል። በዚህም ዜጎቻችን ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ከዚህ አደጋ በመቆጠብ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ያስፈልጋል።