Category: News

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በጅቡቲ ተከበረ

ዛሬ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለብሔራዊ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል የ17ኛ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የኃይማኖት አባቶች፣ የመከላከያ አታሼዎች፣ የተቋማት የስራ ኃላፊዎች፣ የኮሚዩኒቲ ማህበር አባላት እና የኤምባሲያችን ሠራተኞች…

35 ፍልሰተኞች ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ

ኤምባሲያችን ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር 35 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። የጂቡቲ-የመን መንገድ እጅግ አደገኛ ከመሆኑም በላይ በየቀኑ የብዙዎችን ህይወት እያሳጣን ይገኛል። በዚህም…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X